Elige una pista para reproducir
እህ በሰላም ዋለ ልቤ
እህ ህመም ሆንክ እራቤ
ጥም ሆነህ እንደውሃ
አይነፍስ በበርሃ
አሃ እንደው ያንተ ተብላ
ዋ እንዳለች እንደ ዉሃላ
እህ በሰላም ዋለ ልቤ
እህ ህመሙ ሆንክ እራቤ
ጥም ሆነህ እንደውሃ
አይነፍስ በበርሃ
እንደው ያንተ ተብላ
ዋ እንዳለች እንደ ዉሃላ
ስንቴ መላለስኩት እንካ ስል ሰላምታ
ላይወጣ ቂም እንኳን
ጆሮ ዳባ ብለህ ላልሰጠህኝ ቦታ
ላለፈው ዝምታ
ኖረህ ላላጣጥመው ፍቅሬን
ቅልል ቅልል ጣል ጣል አታድርገው
ማነው በኔ ጉዳይ ገብቶ የሚጠየቀው
ምን ዳኛ አለኝና ሸንጎ እንኳን አላውለው
መባል ነው የተረፈኝ በሰው የሱ ናት
ሞገስ ላትሆነኝ በከንቱ ሹመት
እኔ ምንም አልልማ ጆሮ እንኪ ዳባ ልበስ
የፍቅሬን ዜማ
እየቆረቆረኝ የሆዴን በሆዴ
ዉሃ ዉሃ እላለው ጠብ ለመንደዴ
ለመንደዴ ለመንገድዴ ለመንድዴ
አንተን በመውደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
እህ በሰላም ዋለ ልቤ
እህ ህመሙ ሆንክ እራቤ
ጥም ሆነህ እንደውሃ
አይነፍስ በበርሃ
እንደው ያንተ ተብላ
ዋ እንዳለች እንደ ዉሃላ
ስንቴ መላለስኩት እንካ ስል ሰላምታ
ላይወጣ ቂም እንኳን
ጆሮ ዳባ ብለህ ላልሰጠህኝ ቦታ
ላለፈው ዝምታ
ኖረህ ላላጣጥመው ፍቅሬን
ቅልል ቅልል ጣል ጣል አታድርገው
ማነው በኔ ጉዳይ ገብቶ የሚጠየቀው
ምን ዳኛ አለኝና ሸንጎ እንኳን አላውለው
መባል ነው የተረፈኝ በሰው የሱ ናት
ሞገስ ላትሆነኝ በከንቱ ሹመት
እኔ ምንም አልልማ
ጆሮ እንኪ ዳባ ልበስ የፍቅሬንም ዜማ
እየቆረቆረኝ የሆዴን በሆዴ
ዉሃ ዉሃ እላለው ጠብ ለመንደዴ
ለመንደዴ ለመንደዴ ለመንደዴ
አንተን በመውደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
ለመንደዴ ለመንደዴ ለመንደዴ
አንተን በመውደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ
አንተን ለመዉደዴ አንተን ለመዉደዴ