Elige una pista para reproducir
ዛሬ እረሳዋቸውት
ያልኩትን
(ለነሱ)
ያኔ ያኔ
(አሁን)
እረሳውት ዛሬ
ያቃሉ የት እንዳለን
(Who)
አያቁም እንዴት እንዳለን
(Eyyyy)
ብነግርክ ብነግርክ
አይገባክም የኔ ኑሮ
(Am Different Bro)
መተክ ካላየከው የኔን ውሎ
(Boy)
Ni99as told me get Lawyer
But i chose different Docters
Ni99as told me get license
But i use 10 Murderer Drivers
(Ahaa)
ሁሉን የሚያቁት
(ሁሉን)
አርባ አራቱን አቁዋራጭ
(አቁዋራጭ)
ሁሉን የሚያቁት
(ሁሉን)
በተከለከለው የተካኑት
(Ayy, ayy Hun)
Marco tete
Hello Te Bitches tell me get it Loyal
I tell them
Everythings is over
They just wanna
Make me go ca casanova
I'm doing my things
All the Bitches wanna
(Over)
Wanna kill my weed
I can't pass my weed
To no f*cking Mutherf*cker
Staying on my lane
(Stay)
I don't
(No)
I don't wanna cry in Vain
(Yoww)
Motivation is the new Deal
(New deal)
Motivation is the new Whip
(Wave)
Tell me what you do
(Do)
Everything is Cool
(Cool)
Chilling with my boo
(Boo)
Everything is real (Skrt skrt)
The dream is coming real
(Real)
The dream is coming real
(Comin' real )
Tell me what you know
(Know)
Tell me what you do
(Do)
How you feel my Flow (Flow)
How you feel my Flow (Flow)
Getting all the dolls
(Door)
Popping on a low
(Low)
Bitches feel my flow (Ayy, hun)
Ni99as told me get Lawyer
ut I chose different Docters
(ለኔ ኬዝ)
Niggas told me get license
But I use 10 Murderer Drivers
ሁሉን የሚያቁት
(ሁሉን)
አርባ አራቱን አቁዋራጭ
(አቁዋራጭ)
ሁሉን የሚያቁት
በተከለከለው የተካኑት
አንመርጥም አሁንም ሹፌር ነው መቼም ነፈዝ!
የማያቀውን እንዳለ ቅያስ
ያ ልጅ ነው ያቃል እኛ/ዛ
መስርያ ቤት ካለበት መግባት
አለበት ብዙ ኮርስ (መውሰድ)
ብንትስ የኛን GPS
አያዩንም መተን እዚ ድረስ
በዚ በዛ በሁሉም ቦታ የሚያቁት
Babylon'oche ይላሉ በየት ነው የመጣቹት አይታመንም
በዚ በዛ የሚያቁት
ሁሉን የቱን (መንገድ)
የማንመርጠው ብሩን
አስሬ ይጠሩኛል Interview
(እነሱ Babylon'oche)
መስሉዋቸው ሁሉን የምተነፍስ
(ሁሉን)
አያቁም ብዙ የተደበደበ ሰው
(ዱላ ሰደፍ)
እንዴት ነው በሻይ ቡና ቱስ
መልሴ ነው ይሻላቹዋል ብዙ ባታስጭንቁጭ
(ወደ ሁዋላ)
የሞቱት ጉዋደኞቼ ነው የሚሉኝ
ትዝ (ባህር ላይ)
ዶክተሩ አስጠንቅቆኛል
(Sahra በርሀ)
ወደዛ ከተመለስኩ ነው እንቅልፍ እንደማይወስደኝ
(Boy)
Niggas told me get Lawyer
But I chose different Docters
Niggas told me get License
But I use 10 Murderer Drivers
ሁሉን የሚያቁት
አርባ አራቱን አቁዋራጭ
(አቁዋራጭ)
ሁሉን የሚያቁት
(የሚያቁት)
በተከለከለው የተካኑት
(Eyy)
ያቃሉ የት እንዳለን
(Haa)
አያቁም
እንዴት እንዳለን
ብነግርክ ብነግርክ
አይገባክም የኔ ኑሮ
መተክ ካላየከው የኔን ውሎ!
Niggas told me get Lawyer
(For my Case)
I chose different Doctors
Ha hahaha