Elige una pista para reproducir
ብትሄድስ በኔ ላይ ብዬ አይደለም ተይ
ብትሄጂስ በኔ ላይ ብዬ አይደለም ተይ
ለምን ይመስልሻል ብትኮሪ ምቆይ
ለምን ይመስልሻል ባትኮሪ ማልቆይ
ሆነሽ ከምንም በላይ
ለኔ ከምንም በላይ
ብትሄድስ በኔ ላይ ብዬ አይደለም ተይ
ብትሄጂስ በኔ ላይ ብዬ አይደለም ተይ
ለምን ይመስልሻል ብትኮሪ ምቆይ
ለምን ይመስልሻል ባትኮሪ ማልቆይ
ሆነሽ ከምንም በላይ
ለኔ ከምንም በላይ
ሁሌ እያላመንሺኝ እንደወረተኛ (እንደወረተኛ)
የእጅ ወርቁን የሚንቅ ካልሰጋ ካልቀና (ካልፈራ ካልቀና)
መስሎሽ የወደድሽኝ ከኔ አበዛሽና
መስሎሽ የወደድሽኝ ከኔ አበዛሽና
ሁሌ እያላመንሺኝ እንደወረተኛ (እንደወረተኛ)
የእጅ ወርቁን የሚንቅ ካልሰጋ ካልቀና (ካልሰጋ ካልቀና)
መስሎሽ የወደድሽኝ ከኔ አበዛሽና
መስሎሽ የወደድሽኝ ከኔ አበዛሽና
በእጄ ሆኖ መች ይጠፋኛል
በውሸት ጠርጥር መች ያሰጋኛል
ስጦታዬ አትልፊ በሱ
ያንቺማ አጥር ጽድቅ ነው መልሱ
በእጄ ሆኖ መች ይጠፋኛል
በውሸት ጠርጥር መች ያሰጋኛል
ስጦታዬ አትልፊ በሱ
ያንቺማ አጥር ጽድቅ ነው መልሱ
ብትሄድስ በኔ ላይ ብዬ አይደለም ተይ
ብትሄጂስ በኔ ላይ ብዬ አይደለም ተይ
ለምን ይመስልሻል ብትኮሪ ምቆይ
ለምን ይመስልሻል ባትኮሪ ማልቆይ
ሆነሽ ከምንም በላይ
ለኔ ከምንም በላይ
ብትሄድስ በኔ ላይ ብዬ አይደለም ተይ
ብትሄጂስ በኔ ላይ ብዬ አይደለም ተይ
ለምን ይመስልሻል ብትኮሪ ምቆይ
ለምን ይመስልሻል ባትኮሪ ማልቆይ
ሆነሽ ከምንም በላይ
ለኔ ከምንም በላይ
ድሮስ ማን ሆነና ማን ቀድሞ መጣና
ማን ቀድሞ ወደደና
በእውን እስክሸለምሽ እኔው ነኝ ህልመኛ
ሳልሆን ይሉኝተኛ
እስክቆጠር ሳይሽ እንደልማደኛ
እስክቆጠር ሳይሽ እንደምኞተኛ
ድሮስ ማን ሆነና ማን ቀድሞ መጣና
ማን ቀድሞ ወደደና
በውን እስክሸለምሽ እኔው ነኝ ህልመኛ
ሳልሆን ይሉኝተኛ
እስክቆጠር ሳይሽ እንደልማደኛ
እስክቆጠር ሳይሽ እንደልማደኛ
በእጄ ሆኖ መች ይጠፋኛል
በውሸት ጠርጥር መች ያሰጋኛል
ስጦታዬ አትልፊ በሱ
ያንቺማ አጥር ጽድቅ ነው መልሱ
በእጄ ሆኖ መች ይጠፋኛል
በውሸት ጠርጥር መች ያሰጋኛል
ስጦታዬ አትልፊ በሱ
ያንቺማ አጥር ጽድቅ ነው መልሱ
ንጹም ፍቅር ፍራት አያውቅም
አምኖስ መኖር እኔን አይጨንቅም
ክፉም የለ ፍቅር አለን ጥላ
ማን ሊለየን ከሞትስ ሌላ
ንጹም ፍቅር ፍራት አያውቅም
አምኖስ መኖር እኔን አይጨንቅም
ክፉም የለ ፍቅር አለን ጥላ
ማን ሊለየን ከሞትስ ሌላ