ናፍቆቴና የኔ ሃሳብ ና ሰቀቀን
ልቤ ባንተ ይስከን
ናፍቆቴና የኔ ሃሳብ አንተ ናልኝ
የቀረው ይቅርብኝ
ኧኸ ኧኸ ኧኸ ኧኸ ኧኸ ኧኸ
አትቅር አንተ ልጅ አትቅር
ካንተ ይዘንባል ፍቅር
አትቅር የኔ አካል አትቅር
ማርከኸኝ በፍቅር
ስትጠፋ ካይኔ: ስትጠፋ ቀኑም አልመሽ አለ
ስትጠፋ አንድ ሌሊት እንኳን: ስትጠፋ እልፍ አመት መሰለኝ
ስፈልግ: ሳጣህ መዲናው ላይ
ጨነቀኝ: ከች በል ዘመናይ
በመዲናው ላይ: በመዲናው ላይ: በመዲናው ላይ
አለይህም ወይ?
ምነው ያገሬ ልጅ: ጠፋው መዲናው ላይ?
ስፈልግህ ዋልኩኝ: ስዞር በአደባባይ
በመዲናው ላይ: በመዲናው: ላይ በመዲናው ላይ
አለይህም ወይ?
ብርቅ ሰው ዘገየ: ብርቅ ሰው ዘገየ
ስፍራው የሄደበት: ጥላው መቼ ታዬ
ልቤ-ዬዬዬ ልቤ-ዬዬዬዬ
ልቤ ተው ልቤ ልቤ
ልቤ: ልቤ: ልቤ: ልቤ ተው: ልቤ: ልቤ
ልቤ-ኣኣኣ ልቤ-ዬዬዬ
ልቤ ተው: ልቤ ልቤ
አሃ አሃ አሃ አሃ አሃ አሃ
አትቅር: አንተ ልጅ አትቅር
ካንተ ይዘንባል ፍቅር
አትቅር: የኔ አካል አትቅር
ማርከኸኝ በፍቅር
ስትጠፋ: ከአይኔ ስትጠፋ
ስትጠፋ: ያ ማዶ ይታሰስ
ስትጠፋ የደበቀህ ሃገር: ስትጠፋ በፍቅር ይከሰስ
ስትጠፋ ድምፅህ ሲርቅብኝ
ሆዴ አንተ ህመም አለብኝ
በመዲናው ላይ: በመዲናው ላይ: በመዲናው ላይ
አላይህም ወይ?
እስኪ ልፈልግህ: ከሄድክበት ላዝግም
የፍቅርን እንጎቻ: ሳልቋጨው አልደክምም
በመዲናው ላይ: በመዲናው ላይ: በመዲናው ላይ
አላይህም ወይ?
የመውደድን መንገድ: ያውቀዋል መውደድ
አስከጅለኝ እና: በሄድከው ልሂድ
ልቤ-ዬዬዬ ልቤ-ዬዬዬዬ
ልቤ ተው ልቤ ልቤ
ልቤ ልቤ ልቤ ልቤ ተው ልቤ ልቤ
ልቸቤ-ኣኣኣ ልቤ-ዬዬዬ
ልቤ ተው ልቤ ልቤ
ልቤ ልቤ ልቤ ልቤ ተው ልቤ ልቤ (አሃ አሃ)
ልቤ ተው ልቤ ልቤ (አሃ አሃ)
ልቸቤ-ኣኣኣ ልቤ-ዬዬዬ (አሃ አሃ)
ልቤ ተው ልቤ ልቤ (አሃ አሃ)