Elige una pista para reproducir
ሕልሜን ሕልሜን ላይ
እዩት ይሄን ሰማይ
ቀይ ኩታ መስሎ
ሊሸኘኝ ማለዳ ደህና ሁን ብሎ
ዛሬ ስል ነገ ስል
ልቀይር ወይ ቦታ
የቆረጠው ልቤ ደግሞ አመነታ
የቆረጠው ልቤ ደግሞ አመነታ
ልሂድ ወይ ጨክኜ ልጓዝ በቃ ስንቄን ቋጥሬ
ደግሞ እንዳመሉ አልሄድ አለኝ እምቢ አለኝ እግሬ
ልሂድ ወይ ጨክኜ ልጓዝ በቃ ስንቄን ቋጥሬ
ደግሞ እንዳመሉ አልሄድ አለኝ እምቢ አለኝ እግሬ
አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
እግሬ አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
እግሬ አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
ዛሬ ስል ነገ
አልሄድ አለ
ልሄድ ጨክኜ
አልሄድ አለ
ደግሞ አመነታው
አልሄድ አለ
ሁለት ልብ ሆኜ
አልሄድ አለ
ዞር ብዬ ሳየው
አልሄድ አለ
ያገሬን መንደር
አልሄድ አለ
አትሂድ እያለ
አልሄድ አለ
ያስቀረኝ ጀመር
አልሄድ አለ
ያስቀረኝ ጀመር
አልሄድ አለ
ሆ
ጠዋት ነግቶ በማለዳ ልሄድ ጨክኜ
ደግሞ አመነታሁ ውስጤ ፈራ ሁለት ልብ ሆኜ
ማንስ እንደሀገር እንደወንዜ እንደቀያችን
ሰው አርጊን እዚሁ ሰላም ሆነሽ ተይ ሀገራችን
ተይ ሀገራችን
እምናኔ
ሕልሜን ሕልሜን ላይ
እዩት ይሄን ሰማይ
ቀይ ኩታ መስሎ
ሊሸኘኝ ማለዳ ደህና ሁን ብሎ
ዛሬ ስል ነገ ስል
ልቀይር ወይ ቦታ
የቆረጠው ልቤ ደግሞ አመነታ
የቆረጠው ልቤ ደግሞ አመነታ
ልሂድ ወይ ጨክኜ ልጓዝ በቃ ስንቄን ቋጥሬ
ደግሞ እንዳመሉ አልሄድ አለኝ እምቢ አለኝ እግሬ
ልሂድ ወይ ጨክኜ ልጓዝ በቃ ስንቄን ቋጥሬ
ደግሞ እንዳመሉ አልሄድ አለኝ እምቢ አለኝ እግሬ
አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
እግሬ አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
እግሬ አልሄድ አለ
አልሄድ አለ
ዛሬ ስል ነገ
አልሄድ አለ
ልሄድ ጨክኜ
አልሄድ አለ
ደግሞ አመነታው
አልሄድ አለ
ሁለት ልብ ሆኜ
አልሄድ አለ
ዞር ብዬ ሳየው
አልሄድ አለ
ያገሬን መንደር
አልሄድ አለ
አትሂድ እያለ
አልሄድ አለ
ያስቀረኝ ጀመር
አልሄድ አለ
ያስቀረኝ ጀመር
አልሄድ አለ
ሆ
ጠዋት ነግቶ በማለዳ ልሄድ ጨክኜ
ደግሞ አመነታሁ ውስጤ ፈራ ሁለት ልብ ሆኜ
ማንስ እንደሀገር እንደወንዜ እንደቀያችን
ሰው አርጊን እዚሁ የትም ሳንሄድ ተይ ሀገራችን
ተይ ሀገራችን
እምናኔ