Elige una pista para reproducir
መግብያ (ቻክ)
አቶ አውሮኘላን ባቡር መኪና
ፕላኔት መሬት
ልክ እንዳሰብኩት
7 መሬት 7 ባህር
እነሱ አይውቁም የት እንደ ነበርክ
እና የት እንዳለህ
ጃክ ጉዞ መጀመርን ታስተምራለህ
እንሂድ
አዝማች
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
Chuck: ቻክ: የት
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
Chuck: ቻክ: የት
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
(Flav):
ቁጥር 1 (ፍሌቭ):
አትመነኝ ዝም ብለህ እየኝ
ማርስ ባር ጨረቃ ላይ ነብርኩ የ ኤለክትሪክ መኪና
ይበዛል ፍቅር እና ደስታ
Flavor Flav ፍሌቨር ፍሌቭ አንደኛ
ቦርሳህን ይዘህ ሌተስ ጎ
ዓለምን እንዙር ሜክሲኮ
ጊዜው ያለው በእጅህ ላይ ነው
ልክ ግድ እንደማይሰጠህ ጉዞ ጀምሬያለሁ
እና መሆጃ መንገዱ በዚህ ነው
የ ሮክ ኮኮብ ነኝ ፍቅር ተነሺ
እንሂድ ቦርሳሽን ያዢ
ምክንያቱም በሁሉም ቦታ ነበርኩኝ ገዢ
አዝማች
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
Chuck: ቻክ: የት
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
Chuck: ቻክ: የት
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
ቁጥር 2 (ፍሌቭ):
በዓለም ዙርያ ነበርኩኝ ያ ያ ያ
Flavor Flav ፍሌቭ ጭሱ
ይሄ ሁሉ ሀይልማ
ይቀይጥ ከ ኒዮርክ ከተማ
በዚህ ነው መንገዱ የ ኒዮርክ ከተማ
በ ሁሉም ቦታ ነበርኩ አንተ አታውቅማ
ከ ተራራ እስክ ሰባት ባህር
ሸክፊ ሸክፊና
ቦርሳሽን ይዘሽ እንሂድእና
አታውቂም
ክንፍ እና ማንኩራኩር
አግንቻለሁ አውሮኘላን ባቡር እና መኪና
ፍቅር ሂሉን ጫማሽን ልበሺ
5 ነው ይዘቱ ስለ እውነቱ
ምክንያቱ
አዝማች
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
Chuck: ቻክ: የት
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
Chuck: ቻክ: የት
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
እጅሽን ዘርጊው አየር ላይ
ማንንም አትፍሪ አወዛውዢው ከላይ
ከ ሰሜን
ወደ ደቡብ
ምስራቅ እና ምእራብ
ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ 2X
አዝማች
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
Chuck: ቻክ: የት
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
Chuck: ቻክ: የት
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
ዓለም ላይ ነበርኩኝ ሁሉም ቦታ
አይቻለሁ ቡዙ ቦታ
ነገሮችን ሰዎችን አይቻለሁ ቡዙ ፊቶችን
ሰላም አንድነት እና መደሰት
ቦታዎች እና ነገሮች
የለንደን እና የ ፓሪስ መንገዳቸው
አፍሪካ የ ሁሉም ቤት ሮም ናት የቀረች
ብራዚል ጃካርታ ጃፓን
ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ ማን
አዝማች
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
Chuck: ቻክ: የት
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
Chuck: ቻክ: የት
Flav: ፍሌቭ: ሁሉም ቦታ ነበርኩኝ
ሁሌም ፍሌይር