ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ
ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ
ማሬ ነሽ ብሎ አታለለኝ
ወተቴ እያሌ ሸነገለኝ
ቅቤ ምላስህ ገደለኝ
ደለለኝ
ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ
ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ
ማሬ ነሽ ብሎ አታለለኝ
ወተቴ እያሌ ሸነገለኝ
ቅቤ ምላስህ ገደለኝ
ደለለኝ
አቤት ያንተ ምላስ ህይወት ይቀምማል
በመዉደድ አስታሞ በፍቅር ያክማል
በፍቅርህ ደልለኝ ቃልህን ላድምጠው
የፍቅርህ ዉዳሴ ቸረይን ይታፍተው
ሁሉን ብታሞላኝ ቃልህ ቢደልለኝ
ስኳሩ ምላስህ ጠፍቶ ቢያታልለኝ
ሰማዩም ምድሩም ሃብቴ የመሰለኝ
ተራራዉም ወንዙም ግዛቴ የመሰለኝ
ደለለኝ
ጨዋታህ ልዩ ነው ህይወትን ያደምቃል
ጨዋታህ ልዩ ነው ህይወትን ያደምቃል
ሃሳብ ምናምንቴን ጠራርጎ ያርቃል
ሃሳብ ምናምንቴን ጠራርጎ ያርቃል
ዉዳሴህ ሸጋ ነው ፍቅርን ይሰብካል
ዉዳሴህ ሸጋ ነው ፍቅርን ይሰብካል
ህይወትን አድሶ ነፍስን ያረካል
ህይወት ያድሳል ነፍስን ያረካል
ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ
ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ
ማሬ ነሽ ብሎ አታለለኝ
ወተቴ እያሌ ሸነገለኝ
ቅቤ ምላስህ ገደለኝ
ደለለኝ
ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ
ደለለኝ ደለለኝ ደለለኝ
ማሬ ነሽ ብሎ አታለለኝ
ወተቴ እያሌ ሸነገለኝ
ቅቤ ምላስህ ገደለኝ
ደለለኝ
አቤት ያንተ ምላስ ህይወት ይቀምማል
በመዉደድ አስታሞ በፍቂር ያክማል
አንደበትህ መልካም ህመም ይፈዉሳል
የልብን ስብራት ያድሳል ያስረሳል
ደልለኝ ደልለኝ በፍቅርህ አታለለኝ
ማሬ ነሽ ስኳሬ ወለላዬ በለኝ
ቃልህ ሁሌም ጠፋጭ ቀና ትምሰለኝ
ህይወት ሁሌም ብሩህ ሆና ትታየኝ
ደለለኝ
(ጣፋጭ ቀና እንድትመስለኝ)
(እስቲ የኔ ጌታ እስቲ ድልለኝ)
ጨዋታህ ልዩ ነው ህይወትን ያደምቃል
ጨዋታህ ልዩ ነው ህይወትን ያደምቃል
ሃሳብ ምናምንቴን ጠራርጎ ያርቃል
ሃሳብ ምናምንቴን ጠራርጎ ያርቃል
ዉዳሴ ሸጋ ነው ፍቅርን ይሰብካል
ዉዳሴ ሸጋ ነው ፍቅርን ይሰብካል
ህይወትን አድስሶ ነፍስን ያረካል
ህይወት ያድሳል ነፍስን ያረካል