Elige una pista para reproducir
ትንሽ ተስፋን ሰንቄ
ማን ይቻለኝ እኔን baby
መጥቼ ብዙ አልቆይም እና
ብዙ ወሬ እረ ተይ ተይ
ትንሽ ጊዜ ቀርው ሊነጋ ነው
ብሩህ ቀኔ ፈክቶ ሊመጣ ነው
ቅር ቢለው ፋራ ቢላወስ በተራ
መስሚያዬ ጥጥ ሆነ ምን እዳ ነው
ዛሬ መስሚያዬ ጥጥ ነው
የኔ መስሚያዬ ጥጥ ነው
እስኪ ነገ ሞክረው
ዛሬ መስሚያዬ ጥጥ ነው
ሸራ ወጥሮ
ያልደፈሩትን አልሞ
ጥበብ ከቀለም ሊያገናኝ
ከች አለ ልቤ ሰምብቶ
ተላላኪው ቢለኝ ፋራ
ቅርብ አዳሪው በየተራ
ወሬ ሥራው አይታየኝ
አልኩኝ እኔ አልመለስ ሁላ
አንቺዬ
ልፋቴን ታያለሽ ወይ
አንቺዬ
ፀሎትሽ ለኔ ነው ወይ
ትንሽ ጊዜ ቀርው ሊነጋ ነው
ብሩህ ቀኔ ፈክቶ ሊመጣ ነው
ቅር ቢለው ፋራ ቢላወስ በተራ
መስሚያዬ ጥጥ ሆነ ምን እዳ ነው
ዛሬ መስሚያዬ ጥጥ ነው
የኔ መስሚያዬ ጥጥ ነው
እስኪ ነገ ሞክረው
ዛሬ መስሚያዬ ጥጥ ነው
ጦሶ ገላታ ወለታይ
አሉ ደሞ በየሸንጎ ሰው መሳይ
ቂቤ እንጥበስ ወሬው በሀገሩ ሞልቶ
አይዜክ አይሞት ታሞም ሆነ ፈርቶ
ስንቱ ጠፋ ጊዜው ሲደርስ የዋናው
ብዙ ብሎ እቴ ለሌ መሃላው
አድርሱለት ስልኩን ዘግቶ ለጠፋው
ቀልድ ቢሆነ ካፌ ነበር መቀማው
አንቺዬ
ልፋቴን ታያለሽ ወይ
አንቺዬ
ፀሎትሽ ለኔ ነው ወይ
ትንሽ ጊዜ ቀርው ሊነጋ ነው
ብሩህ ቀኔ ፈክቶ ሊመጣ ነው
ቅር ቢለው ፋራ ቢላወስ በተራ
መስሚያዬ ጥጥ ሆነ ምን እዳ ነው
ዛሬ መስሚያዬ ጥጥ ነው
የኔ መስሚያዬ ጥጥ ነው
እስኪ ነገ ሞክረው
ዛሬ መስሚያዬ ጥጥ ነው
ትንሽ ተስፋን ሰንቄ
ማን ይቻለኝ እኔን baby
መጥቼ ብዙ አልቆይም እና
ብዙ ወሬ እረ ተይ ተይ
ዛሬ መስሚያዬ ጥጥ ነው
የኔ መስሚያዬ ጥጥ ነው
እስኪ ነገ ሞክረው
ዛሬ መስሚያዬ ጥጥ ነው