Elige una pista para reproducir
ላንቺ ያንስብሻል ነብሴ ይሆንሽ ብዬ
ያለኝን ሁሉ ብሰጥሽ ውሰጂ ብዬ
ባንቺው ብርታት ነው የዳንኩት የሄድኩት ደህና ሆኜ
ለዚህ በቃለሁ አላልኩም ተስተካክሎ ኑሮዬ
ላንቺ ያንስብሻል ነብሴ ይሆንሽ ብዬ
ያለኝን ሁሉ ብሰጥሽ ውሰጂ ብዬ
ባንቺው ብርታት ነው የዳንኩት የሄድኩት ደህና ሆኜ
ለዚህ በቃለሁ አላልኩም ተስተካክሎ ኑሮዬ
አምላክ በፍቅረሽ ባያክመኝ
ሃሳብ ሰቀቀን በገደለኝ
ባላገኝሽ ትረፍ ሲለኝ
ሳየው ኑሮዬ ይደንቀኛል
ፍቅርሽ ለራሴም ይገርመኛል
እጄን ባፌ አስጭኖኛል
አልጠበቅኩም በህልሜ እንኳን በውኔ
ይሄን ክብር አያለሁ ብዬ ባይኔ
እሱ ይስጥሽ መቼም ያከበረሽ
ሳትኖሪ ለኔ እንዳኖረሽ
አልጠበቅኩም በህልሜ እንኳን በውኔ
ይሄን ክብር አያለሁ ብዬ ባይኔ
እሱ ይስጥሽ መቼም ያከበረሽ
ሳትኖሪ ለኔ እንዳኖረሽ
ላንቺ ያንስብሻል ነብሴ ይሆንሽ ብዬ
ያለኝን ሁሉ ብሰጥሽ ውሰጂ ብዬ
ባንቺው ብርታት ነው የዳንኩት የሄድኩት ደህና ሆኜ
ለዚህ በቃለሁ አላልኩም ተስተካክሎ ኑሮዬ
ላንቺ ያንስብሻል ነብሴ ይሆንሽ ብዬ
ያለኝን ሁሉ ብሰጥሽ ውሰጂ ብዬ
ባንቺው ብርታት ነው የዳንኩት የሄድኩት ደህና ሆኜ
ለዚህ በቃለሁ አላልኩም ተስተካክሎ ኑሮዬ
ካዘቅ ትጥሎኝ ነበር ትካዜ
ባልተርፍ ፍቅርሽን ተመርኩዤ
ባምላክ ድጋፍ አንቺን ይዤ
አምላክ ይከፈልሽ ያስደነቀኝ
ባንቺ በፍቅርሽ እንዳቆመኝ
እጄን ባፌ እንዳስጫነኝ
አልጠበቅኩም በህልሜ እንኳን በውኔ
ይሄን ክብር አያለሁ ብዬ ባይኔ
እሱ ይስጥሽ መቼም ያከበረሽ
ሳትኖሪ ለኔ እንዳኖረሽ
አልጠበቅኩም በህልሜ እንኳን በውኔ
ይሄን ክብር አያለሁ ብዬ ባይኔ
እሱ ይስጥሽ መቼም ያከበረሽ
ሳትኖሪ ለኔ እንዳኖረሽ