Elige una pista para reproducir
ተክሎ ባቢላን መች ጠፍ ጋንጃ
ማነው ነጋዴው ደንበኛው እኔንጃ
መች ብቻ ነው እንጃ ግራንጃ
ከታየ ማስረጃ እሱ ይርዳህ በልጃ
ተክሎ ባቢላን መች ጠፍ ጋንጃ
ማነው ነጋዴው ደንበኛው እኔንጃ
መች ብቻ ነው እንጃ ግራንጃ
ከታየ ማስረጃ እሱ ይርዳህ በልጃ
ካናቢስ ሳቲቯ (ሶኩሎካ)
ፖፍ ፓፍ እሪዚላ (ሶኩሎካ)
ሺፋ ሀዜ እንዲካ (ሶኩሎካ)
ፋዚ ዋዚ ሙላ (ሶኩሎካ)
(ጋንጃ ጋንጃ) ባለ ሰባት ቅጠል ድብቅ መጋረጃ
(ጋንጃ ጋንጃ) በጉብዝና ወራት የጊዜ ማስረጃ
(ጋንጃ ጋንጃ) ሱሴ ሆኖ ጭሱ እንዲው እንደዊዛ
(ጋንጃ ጋንጃ) ሲቪል ሚሊተሪ ፈላጊዬ በዛ