Elige una pista para reproducir

ተለያይተን ተቀያይመን አምና
ዳግም ላላይሽ ማልኩና
በፍቅርሽ ጨከኜ ብርቅሽም
ግን እስካሁን ልረሳሽ አልቻልኩም
ተለያይተን ተቀያይመን አምና
ዳግም ላላይሽ ማልኩና
በፍቅርሽ ጨከኜ ብርቅሽም
ግን እስካሁን ልረሳሽ አልቻልኩም
ብሩህ ቀን ባክህና
አልኩ እንዳይሽ ፊዮሪና
ኑሪ አምሳሌ ጟል አስመራ
ፊዮሪና
የለት ብሩህ ዊንታና
ነሽ አምሳሌ ጟል አስመራ
ፊዮሪና
የለት ብሩህ ዊንታና
ነሽ አምሳሌ ጟል አስመራ
ዘመን አልፎ ዘመን እስኪታደስ
ቀኑ ቢመስልም የማይደረስ
በፍቅር ሲቃና መሰረቱ
ደሞ እንዳዲስ አንድ ይሆናል ቤቱ
ብሩህ ቀን ባክህና
አልኩ እንዳይሽ ፊዮሪና
ኑሪ አምሳሌ ጟል አስመራ
ፊዮሪና
የለት ብሩህ ዊንታና
ነሽ አምሳሌ ጟል አስመራ
ፊዮሪና
የለት ብሩህ ዊንታና
ነሽ አምሳሌ ጟል አስመራ
ከአይኔ ያራቀሽ መንገድ ያ ጎዳና
ወስዶ ቢነጥልሽ ጟል አስመራ
ጋራው ቢከልለን ያ ተራራ
አትወጪም ከሐሳቤ ፊዮሪና
ከአይኔ ያራቀሽ መንገድ ያ ጎዳና
ወስዶ ቢነጥልሽ ጟል አስመራ
ጋራው ቢከልለን ያ ተራራ
አትወጪም ከሐሳቤ ፊዮሪና
ፊዮሪና ፊዮሪና
ፊዮሪና ፊዮሪና
ፊዮሪና ፊዮሪና
ፊዮሪና ፊዮሪና