Elige una pista para reproducir
ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ
አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድም የሚወደድ
ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ
አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድም የሚወደድ
አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድም የሚወደድ
ገረመኝ ገረመኝ ኧረ እኔን ገረመኝ
ገረመኝ አመመኝ አመመኝ
ምነው ባልሰማሁ አልኩ ባልነገሩኝ ወይ ካንቺ ጋር ፍቅር ባልጀመርኩኝ
ምነው ባልሰማሁ አልኩ ባልነገሩኝ ወይ ካንቺ ጋር ፍቅር ባልጀመርኩኝ
ሳላይሽ እንዳትሄጂ ማነው መከረሽ
እናትዬ ደግ ወዳጅሽ
ነው ወይ መጥፊያሽን ያሳየሽ የኔ ቆንጆ
አላነድም እሳት አላሞቅም ቤቱን እናትዬ
ባንቺም አልወደድኩት ማንደዱም ማጥፋቱን የኔ ቆነጆ
ያራተኛው ጣትሽ ቀለበት አይወድቅም ነበረ በጉልበት ወደቀብሽ አሉ በቀላሉ ለካስ ገላ ያከሳል ቃል ማጉደሉ
ያራተኛው ጣትሽ ቀለበት አይወድቅም ነበረ በጉልበት ወደቀብሽ አሉ በቀላሉ ለካስ ገላ ያከሳል ቃል ማጉደሉ
ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ አንድም የሚጠላ
ያመጣል አንድ የሚወደድ አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድ የሚወደድ
ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ አንድም የሚጠላ
ያመጣል አንድ የሚወደድ አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድ የሚወደድ
ገረመኝ ገረመኝ ኧረ እኔን ገረመኝ ገረመኝ
አመመኝ አመመኝ
ምነው ባልሰማሁ አልኩ ባልነገሩኝ ወይ ካንቺ ጋር ፍቅር ባልጀመርኩኝ
ምነው ባልሰማሁ አልኩ ባልነገሩኝ ወይ ካንቺ ጋር ፍቅር ባልጀመርኩኝ
አሁን ምን ያደርጋል እድሜሽን ብቆጥረው እናትዬ አንሼሽ ማደሬን መበለጤን ሳውቀው የኔ ቆንጆ
አምላክ ስለሰራት ምድን በክብነት እናትዬ ዞሮ አይመጣ የለም ወደነበረበት የኔ ቆንጆ
የወዳጅን ነገር ሳስበው መምጣትዋም መሄድዋም ህልም ነው
ይቺን እንቆቅልሽ ፈቺው ማነው ትናንት የኔ ገላ ዛሬ የሰው ሰው
የወዳጅን ነገር ሳስበው መምጣትዋም መሄድዋም ህልም ነው
ይቺን እንቆቅልሽ ፈቺው ማነው ትናንት የኔ ገላ ዛሬ የሰው ሰው
ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ አለሁ እንጂ ፍቅርሽ እንደቀጣኝ ምን ወጣኝ ምን ወጣኝ