Выберите трек для воспроизведения
እኔ እንደዉ ልማዴ ነዉ ሳይነጋ መዘመር
እኔ እንደዉ ልማድ አለኝ ችግር ፊት መዘመር
ስላንተ ሲወራ ደስ ደስ ይለኝ ጀመር
ሁሉ ደሕና ነዉ ስል ደህና ሆኖ ቀረ
አስፈሪዉ ተራራ ሆነ እንዳልነበር
ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ
እኔ ቤት መጥተህማ አላሳንስህ
ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ
እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ
ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ
ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ
ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ
ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ
ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ
ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ
ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ
እኔ ቤት መጥተህማ አላሳንስህ
ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ
እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ
የዕለቱን መስእዋት ከኔ የሚሻዉ
ላሳርግለት ያዉድ መዓዛዉ
አያፍርም ፊቴ እርሱ ጋር ደርሶ
ይለዉጠዋል ሁሉን አድሶ
የዕለቱን መስእዋት ከኔ የሚሻዉ
ላሳርግለት ያዉድ መዓዛዉ
አያፍርም ፊቴ እርሱ ጋር ደርሶ
ይለዉጠዋል ሁሉን አድሶ
ጥያቄ ኖሮ ያልተመለሠ
መዘመር አልተዉ ፍቅሬም አልቀነሰ
ማጠኛዉን ስጡኝ የተራዬን ልበል
እኔ ጋር ዱርሶ አምልኰ አይጓደል
ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ
እኔ ቤት መጥተህማ አላሳንስህ
ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ
እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ
ላስተዋለዉማ ተፈጥሮም ያወራል
ሊነጋጋ ሲቀርብ እጅግ ይጨልማል
ምልክት ነበረን ድቅድም፡፡፡
የመጎብኛዬ ደረሰ ሰዓቱ
ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ
እኔ ቤት መጥተህማ አላሳንስህ
ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ
እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ
ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ
ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ
ሌበልህ ጌታዬ ሌበልህ ጌታዬ
ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ
ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ
ሌበልህ ንጉሴ ሌበልህ ንጉሴ
ድሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ
እኔ ቤት መጥተህማ አላሳንስህ
ወትሮም የበላይ ነህ ክብር ነዉ መገኛህ
እኔ ቤት ሲሆን ሲሆን አልቆጥብብህ