ምወድሽ ከማውቃቸው
ሴቶች በላይ ምንም ሳላይ
የማፈቅርሽ አብልጬ ከራሴ
መሆኑን ብታይ ከምንም በላይ
አንቺ የኔ ነሽ በደምብ አውቃለሁ
ሳስብሽ ሁሌ የሚሰማኝ እንደዛ ነው
ደስ አይለኝም ሲነሳ እንደሚሆን
በዋዛ እንደማይገኝ ፍቅር በአንድ ቀን
እስኪፈታተነኝ ጥዋትና ማታ
እስኪጠፋኝ ከሰው ጋር ጨዋታ
አጠላልፎኝ ድንገት ልቤ እስኪጠፋ
ከምኔው ዘለቀች አይኔን አልፋ
መች ያውቅና ተሰምቶኝ
ላንቺ ሲሆን ልቤ እንደራቀኝ
በቃ ለየሽ ባንዴ
እህል ውሃ እንዲህ ነው አንዳንዴ
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
ምወድሽ ከማውቃቸው
ሴቶች በላይ ምንም ሳላይ
የማፈቅርሽ አብልጬ ከራሴ
መሆኑን ብታይ ከምንም በላይ
የድንገት መች ሆነ የተባለ ነው
ላይ የተፃፈው እኛ ሳንፈጠር ነው
ባወኩሽ ተዋወኩሽ መች ይሆናል
የመውደድ የፍቅር ቃል ያግባባናል
አብሮ እንደኖረ የሳሳልሽ ያይሻል አይኔ
ይታወቀኛል ቦታው ሲገባ ግራጎኔ
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
አየሁት ልቤ ነገሰ
የፍቅር ሀገር ወረሰ
መውደድሽ ነፍስ ከዘራ
መሄድ ነው ፍቅር ሲጠራ
አየሁት ልቤ ነገሰ
የፍቅር ሀገር ወረሰ
መውደድሽ ነፍስ ከዘራ
መሄድ ነው ፍቅር ሲጠራ
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው
እንደዚያ ነው
እንደዚያ እንደዚያ ነው