Выберите трек для воспроизведения
አለኝ ያልኩት
ሰላሜ አንተ ከሄድክ ምን አለኝ
አለኝ ያልኩት
ሰላሜ አንተ ከሄድክ ምን አለኝ
ለእኔማ ተስፋዬ
ለእኔማ ረዳቴ
ለእኔማ ደስታዬ
ለእኔማ እርካታዬ
አንተ ነህ ሁል ጊዜ
አንተ ነህ ሁል ጊዜ
አንተ ነህ ሁል ጊዜ
አንተ ነህ ሁል ጊዜ
አንተ ነህ ሁል ጊዜ
አንተ ነህ ሁል ጊዜ
አንተ ነህ ሁል ጊዜ
አንተ ነህ ሁል ጊዜ
ድጋፍ የለኝ ሌላ ከመንፈስህ
አልሄድም ሌላ ፍለጋ
ከመፈጠሬ እስከ ዛሬ
የማውቅ አንተን ነው አምላኬ
ዝም አትበለኝ አልችልማ
ያለመገኘትህ ይከብዳል(ይከብዳል)
እፈልግኃለው ጠዋት ማታ
አትህድብኝ ከእኔ ለአፍታ
ልጥራኽ ሁል ጊዜ
ልጥራኽ ሁል ጊዜ
ልጥራኽ ሁል ጊዜ
አንተ ነህ ትምክቴ
መድኃኒቴ ሆይ የልቤ ያልኩህ
የማትለዋወት የቤቴ እረፍት
በእራሴ ጥፋት ድካም ምክንያት
ለእኔ መልካም በሚመስል
ዘንግቼ መንፈስ እንዳለ ውስጤ
እንዳልገኝ ብቻ ወድቄ
ዛሬ ቀን ሳለ ልለምንህ
እንዳትሄድብኝ ልለምንህ
እጅግ ደካማ ነኝ ቶሎ ምሰበር
አውቃለው አንተ ነህ የኔ ጉልበት
ልጥራኽ ሁል ጊዜ
ልጥራኽ ሁል ጊዜ
ልጥራኽ ሁል ጊዜ
አንተ ነህ ትምክቴ
Adinew AB