Выберите трек для воспроизведения
ፍቅር ፡ የጎደለበት ፡ ባግባቡ ፡ እንኳን ፡ ያልኖረ
አይዞህ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ የሌለው ፡ ብቸኛ ፡ የነበረ
ያለበት ፡ ድረስ ፡ መተህ ፡ ወድሃለው ፡ ስትለው
ልቡን ፡ ከማፍሰስ ፡ በቀር
ምንስ ፡ ሌላ ፡ አማራጭ ፡ አለው
ፍቅር ፡ የጎደለበት ፡ ባግባቡ ፡ እንኳን ፡ ያልኖረ
አይዞህ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ የሌለው ፡ ብቸኛ ፡ የነበረ
ያለበት ፡ ድረስ ፡ መተህ ፡ ወድሃለው ፡ ስትለው
ልቡን ፡ ከማፍሰስ ፡ በቀር
ምንስ ፡ ሌላ ፡ አማራጭ ፡ አለው
መመኪያዬ መመኪያዬ
መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
መመኪያዬ መመኪያዬ
መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
መመኪያዬ መመኪያዬ
መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
መመኪያዬ መመኪያዬ
መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ
ላፍታ ፡ ሳትለየኝ ፡ በድካም ፡ ሆነ ፡ በብርታት
ስንት ፡ ግዜ ፡ ረዳኀኝ ፡ ባሳለፍኳቸው ፡ አመታት
ልቤን ፡ ኩራት ፡ አለው ፡ ዘንድሮም ፡ ተመካብህ
የማትለዋወጥ ፡ የህይወቴ ፡ ዋስትና ፡ ነህ
የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ
አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ
የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ
አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ
የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ
አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ
ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ
ሁሌ ፡ ድቅን ፡ ይልብኛል ፡ ፍቅርህ ፡ ታትሟል ፡ ከልቤ
ብዙ ፡ ወጀብ ፡ አልፎ ፡ ትኩሳት ፡ እንደው ፡ አይበርድም
ዛሬም ፡ አንተኑ ፡ ይለኛል ፡ አለውጥህም ፡ በማንም
የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ
አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ
የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ
አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ
የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ ...
አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ
ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ
ሁሌ ፡ ድቅን ፡ ይልብኛል ፡ ፍቅርህ ፡ ታትሟል ፡ ከልቤ
ብዙ ፡ ወጀብ ፡ አልፎ ፡ ትኩሳት ፡ እንደው ፡ አይበርድም
ዛሬም ፡ አንተኑ ፡ ይለኛል ፡ አለውጥህም ፡ በማንም
የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ
አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ
የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ
አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ
የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ
አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ