Выберите трек для воспроизведения
ብዙ ምገርመኝ ነገር አለ
ብዙ ምገርመኝ ነገር አለ
ብዙ ምደንቀኝ ነገር አለ
ብዙ ምደንቀኝ ነገር አለ
ይሄኛው ግን ይለያል
ይሄኛው ግን ይለያል
የጌታዬ ግን ይለያል
የኢየሱሴ ግን ይለያል
ብዙ ምገርመኝ ነገር አለ
ብዙ ምገርመኝ ነገር አለ
ብዙ ምደንቀኝ ነገር አለ
ብዙ ምደንቀኝ ነገር አለ
ይሄኛው ግን ይለያል
ይሄኛው ግን ይለያል
የጌታዬ ግን ይለያል
የኢየሱሴ ግን ይለያል
የዘላለም ተስፋዬ ነው
ፅኑ አለቴ የሆነው
በጭንቄ ቀን ያገዘኝ
ቸር ደግ አባት የሆነኝ
ይግዛኝ እርሱ ብቻ
ይግዛኝ እርሱ ብቻ
ይግዛኝ እርሱ ብቻዬን
ይግዛኝ እርሱ ብቻ
ግሩም ጌታ
ግሩም ጌታ
ግሩም ጌታ
ግሩም ጌታ
ድንቅ ጌታ
ድንቅ ጌታ
ድንቅ ጌታ
ድንቅ ጌታ
ድጋፍ ይሆናል ለታመነበት
የኔነው ይላል እንዳይነካው ጠላት
የሚራራ ነው ደርሶ ለተገፋ
እግዚአብሔር መልካም ነው ሕይወቴን የረዳ
ተስፋ ያረገውን መርደክዮስን ያላሳፈረ
ድንገት በልሊት ታሪኬን ቀየረ
ይበል ይናገር ኸማ እንደልቡ
ፍርዱ ከሰማይ ነው
እርሱ ምከብረው
ይበል ይናገር ኸማ እንደልቡ
ፍርዱ ከሰማይ ነው
እኔ ምከብረው
ይግዛኝ እርሱ ብቻ
ይግዛኝ እርሱ ብቻ
ይግዛኝ እርሱ ብቻዬን
ይግዛኝ እርሱ ብቻ
ብዙ ምገርመኝ ነገር አለ
ብዙ ምገርመኝ ነገር አለ
ብዙ ምደንቀኝ ነገር አለ
ብዙ ምደንቀኝ ነገር አለ
ይሄኛው ግን ይለያል
ይሄኛው ግን ይለያል
የጌታዬ ግን ይለያል
የኢየሱሴ ግን ይለያል
እንዴት እንድሆን ማዳንን ያውቃል
ዘገየ ስባል ሁሉም ይቀድማል
ያለቀውንም የሞተን ነገር
በስሙ ጠርቶ ሕይወት ይሰጠዋል
እንዲ እንድል አረገኝ ታላቅነቱ
አድርጎልኛል ብዙ ነው ስራው
እንዲ እንድል አረገኝ ታላቅነቱ
ተደርጎልኛል ብዙ ነው ስራው
ብዙ ምገርመኝ ነገር አለ
ብዙ ምገርመኝ ነገር አለ
ብዙ ምደንቀኝ ነገር አለ
ብዙ ምደንቀኝ ነገር አለ
ይሄኛው ግን ይለያል
ይሄኛው ግን ይለያል
የጌታዬ ግን ይለያል
የኢየሱሴ ግን ይለያል
የዘላለም ተስፋዬ ነው
ፅኑ አለቴ የሆነው
በጭንቄ ቀን ያገዘኝ
ቸር ደግ አባት የሆነኝ
ይግዛኝ እርሱ ብቻ
ይግዛኝ እርሱ ብቻ
ይግዛኝ እርሱ ብቻዬን
ይግዛኝ እርሱ ብቻ
ግሩም ጌታ
ግሩም ጌታ
ግሩም ጌታ
ግሩም ጌታ
ድንቅ ጌታ
ድንቅ ጌታ
ድንቅ ጌታ
ድንቅ ጌታ
ይለያል
ይለያል
ይለያል
Adinew AB