Оберіть трек для відтворення
መጣላቸው የአራዳ ሙዚቃ
ሊሆናቹ ጠበቃ
ይህ የሂፕ ሆፕ የቀረርቶ እና ሽለላ
የተደበቀውን አለም ዝክዝክ አድርጐ የሚያወጣ ሙዚቃ
ሁላችሁም በኢትዮጵያ እና በመላው አለም የምትገኙ የሀገሬ ልጆች ይመቻችው
(መገን የአራዳ ልጅ)×2
(እነ ድንጋይ ኴሱ)×3
ምንግዜ ተጉዘው ምንጊዜ ደረሱ
መገን የአራዳ ልጅ አይፈራም ኪሳራ
ሺህ ብሮች መንዝሮ ስራ በዚህ ሰራ
(አራዳው)×6 ጨላጣው ጨላጣዉ