Оберіть трек для відтворення
ወድጃታለሁ ሃገር ጉድ ብሎ
ወሬኛም ያውራ አበደ ብሎ
ልቤም አልፈራ አለው ደስ ደስ
የሰዉስ ወሬው የትም አያደርስ
ወድጃታለሁ ሃገር ጉድ ብሎ
ወሬኛም ያውራ አበደ ብሎ
ልቤም አልፈራ አለው ደስ ደስ
የሰዉስ ወሬው የትም አያደርስ
አፈቀረ አበደ አሉኝ
ሃጥያቴንስ መች ነገሩኝ
የኔስ ጉዳይ ሳይገባቸው
የታመሙት ምን ነክቷቸው
አፈቀረ አበደ አሉኝ
ሃጥያቴንስ መች ነገሩኝ
የኔስ ጉዳይ ሳይገባቸው
የታመሙት ምን ነክቷቸው
አልወቀስ እንጂ ግፍ ሰርቼ
መውደድ መታደል ነው የት አግኝቼ
ጉድ ተብሎ መሸ ስንታማ
ነግ በኔ አይልም ሰው ሲሰማ
አልወቀስ እንጂ ግፍ ሰርቼ
መውደድ መታደል ነው የት አግኝቼ
ጉድ ተብሎ መሸ ስንታማ
ነግ በኔ አይልም ሰው ሲሰማ
ወድጃታለሁ ሃገር ጉድ ብሎ
ወሬኛም ያውራ አበደ ብሎ
ልቤም አልፈራ አለው ደስ ደስ
የሰዉስ ወሬው የትም አያደርስ
ወድጃታለሁ ሃገር ጉድ ብሎ
ወሬኛም ያውራ አበደ ብሎ
ልቤም አልፈራ አለው ደስ ደስ
የሰዉስ ወሬው የትም አያደርስ
በአደባባይ ስም ተነስቶ
ሰው አመሸ ወሬ ሰምቶ
ለካስ መውደድ አለው ጣጣ
ግፍ ሳልሰራ የሚያስቀጣ
በአደባባይ ስም ተነስቶ
ሰው አመሸ ወሬ ሰምቶ
ለካስ መውደድ አለው ጣጣ
ግፍ ሳልሰራ የሚያስቀጣ
አልወቀስ እንጂ ግፍ ሰርቼ
መውደድ መታደል ነው የት አግኝቼ
ጉድ ተብሎ መሸ ስንታማ
ነግ በኔ አይልም ሰው ሲሰማ
አልወቀስ እንጂ ግፍ ሰርቼ
መውደድ መታደል ነው የት አግኝቼ
ጉድ ተብሎ መሸ ስንታማ
ነግ በኔ አይልም ሰው ሲሰማ
አልወቀስ እንጂ ግፍ ሰርቼ
መውደድ መታደል ነው የት አግኝቼ
ጉድ ተብሎ መሸ ስንታማ
ነግ በኔ አይልም ሰው ሲሰማ