Оберіть трек для відтворення
ግልፅ እውነትሽ መች ጠፋኝ
ባላዩት እንጂ ባሙሽ የከፋኝ
ሌትም ወታለች አሉ አንቺን በማጣት ጨረቃ እያዩ
ስትመጪ አይን ያያል መውጣትሽን
ጧት ሲነጋ ሲመሽ መግባትሽን
የሞቀው ወርቃማው ብርሃንሽን
ጨፍኖስ ማን ያጣል ተፈጥሮሽን
ግልፅ እውነትሽ መች ጠፋኝ
ባላዩት እንጂ ባሙሽ የከፋኝ
ሌትም ወታለች አሉ አንቺን በማጣት ጨረቃ እያዩ
ስትመጪ አይን ያያል መውጣትሽን
ጧት ሲነጋ ሲመሽ መግባትሽን
የሞቀው ወርቃማው ብርሃንሽን
ጨፍኖስ ማን ያጣል ተፈጥሮሽን
አውቃለው አንቺ አይደለሽም አንቺ ቀን ነሽ በቃ
እርሷው ነች አታርፍም ቢሉም ቢያሙሽም በጨረቃ
እያየው ሳይመሽ በጊዜ ቀን ተግተሽ ስሰሪ
ማታ ግን ተራሽ አይደለም ምን በወጣሽ ልትበሪ
ስትመቺ አይን ያያል መውጣትሽን
ጧት ሲነጋ ሲመሽ መግባትሽን
የሞቀው ወርቃማ ብርሃንሽን
ጨፍኖስ ማን ያጣል ተፈጥሮሽን
አውቃለው አንቺ አይደለሽም አንቺ ቀን ነሽ በቃ
እርሷው ነች አታርፍም ቢሉም ቢያሙሽም በጨረቃ
እያየው ሳይመሽ በጊዜ ቀን ተግተሽ ስሰሪ
ማታ ግን ተራሽ አይደለም ምን በወጣሽ ልትበሪ
ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ
ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ
ያማል ያማማ ወሬ እየሰማ
አንቺስ ቀን ቀን ነሽ ዳመና አይቶማ
ሌላ ሌላ ነው ህልምና ቅዠት
ጨረቃን እንጂ አንቺን ሌት ማየት
ግልፅ እውነትሽ መች ጠፋኝ
ባላዩት እንጂ ባሙሽ የከፋኝ
ሌትም ወታለች አሉ አንቺን በማጣት ጨረቃ እያዩ
ስትመጪ አይን ያያል መውጣትሽን
ጧት ሲነጋ ሲመሽ መግባትሽን
የሞቀው ወርቃማው ብርሃንሽን
ጨፍኖስ ማን ያጣል ተፈጥሮሽን
ግልፅ እውነትሽ መች ጠፋኝ
ባላዩት እንጂ ባሙሽ የከፋኝ
ሌትም ወታለች አሉ አንቺን በማጣት ጨረቃ እያዩ
ስትመጪ አይን ያያል መውጣትሽን
ጧት ሲነጋ ሲመሽ መግባትሽን
የሞቀው ወርቃማው ብርሃንሽን
ጨፍኖስ ማን ያጣል ተፈጥሮሽን
አውቃለው አንቺ አይደለሽም አንቺ ቀን ነሽ በቃ
እርሷው ነች አታርፍም ቢሉም ቢያሙሽም በጨረቃ
እያየው ሳይመሽ በጊዜ ቀን ተግተሽ ስሰሪ
ማታ ግን ተራሽ አይደለም ምን በወጣሽ ልትበሪ
ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ
ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ
ያማል ያማማ ወሬ እየሰማ
አንቺስ ቀን ቀን ነሽ ዳመና አይቶማ
ሌላ ሌላ ነው ህልምና ቅዠት
ጨረቃን እንጂ አንቺን ሌት ማየት
ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ
ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ
የሷም የሷ ነው ቀንም ብትወጣ
የምሽት ነች ግን መብራት ጨረቃ
ግልፅ አይደለም ወይ ድሮም ሲፈጠር
ቀን ከወጣ ያንቺማ ነገር
ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ ጀምበርዬ