Оберіть трек для відтворення
ጥሩሽን መች ጠልቼ
የሆድሽን መች አጥቼ
ሰሌን አንጥፉልኝ መች ትይና
እሩሩህ ነሽ ልበ ቀና
አያውቅም አይኔም አይቶ
ካልነኩሽ ልብሽ ከፍቶ
አምኖሽ ያልታመንሽው ማን አለና
ምስክርሽ ነኝ በዚህማ
ጫፍሽን እስካልነኩ ብቻ ነው ግን ያንቺ ጥሩነት
ሰርተሽ አታፍርሽው ተይ በእኔ ሞት
የእጄን አትንፈጉኝ ሳልሸፍት ተው አትሸፍቱብኝ
ትርፍን አትንኩ ባይ አትሁኚብኝ
ጥሩሽን መች ጠልቼ
የሆድሽን መች አጥቼ
ሰሌን አንጥፉልኝ መች ትይና
እሩሩህ ነሽ ልበ ቀና
አያውቅም አይኔም አይቶ
ካልነኩሽ ልብሽ ከፍቶ
አምኖሽ ያልታመንሽው ማን አለና
ምስክርሽ ነኝ በዚህማ
ጫፍሽን እስካልነኩ ብቻ ነው ግን ያንቺ ጥሩነት
ሰርተሽ አታፍርሽው ተይ በእኔ ሞት
የእጄን አትንፈጉኝ ሳልሸፍት ተው አትሸፍቱብኝ
ትርፍን አትንኩ ባይ አትሁኚብኝ
ጫፍሽን እስካልነኩ ብቻ ነው ግን ያንቺ ጥሩነት
ሰርተሽ አታፍርሽው ተይ በኔ ሞት
የእጄን አትንፈጉኝ ሳልሸፍት ተው አትሸፍቱብኝ
ትርፍን አትንኩ ባይ አትሁኚብኝ
መች ደላኝ ለራሴስ ሲነካ ቤታችን
ሰው በገፋን ቁጥር እኛን ሲያስከፋብኝ አንቺን
ሲስት ካልታገስነው ክፉም ቢሆን አልፈን
እጓዳም ይመጣልናል አንኖርም አርፈን
መልስ ያሳጣን ነገር አንቺን ለሚያማብኝ
ቀድሞ እየለኮሰሽ እዩያት ለሚልብኝ
ፍቅሩ ግር ያለሽን በእጅሽ እንዳልበላ
ታዘጊልኝ ነበር አፉን የሚያማሽን ሁላ
ካልነኳት ደግ ናት የዋህ እንደተባልሽው
አፍ ባልኖረው ነበር ክፉን ሲነካን ባለፍሽው
ይቺ ናት ችግርሽ ሌላ አይወጣብሽም
ጥሩማ ጥሩ ነሽ ካልነኩሽ አትደርሺም
ካልነኳት ደግ ናት የዋህ እንደተባልሽው