Оберіть трек для відтворення
Сингл / Трек
ያገሬ ልጅ ናት ደማይ
የማትጠገብ እንኮይ
ዝማሜ
ተለይቶ መሄድ
መራቅም አይመች
ዝማሜ ይህች ሰውን ባካሌን አ
ዝማሜ ባይኔ እያዘገመች
ዝማሜ አካሌን ሲያመጣው
ዝማሜ እግሬ ካንቺው መርቶ
ዝማሜ ሀገር ጉድ ይበልሽ አ
ዝማሜ መዋተቴን አይቶ