Оберіть трек для відтворення
አትሽሺ ጀምበር አትግቢ ፀሃይ
የምወደውን ልጅ ናፍቄ ሳላይ
ስለፍቅር ብለሽ ጀምበር አትጥለቂ
አያሳዝንም ወይ ወዳጁን ናፋቂ
አይን አይኑን እያየው ሰስቼው
በሠላም በፍቅር ሸኝቼው
እየጠበኩት ነው ናፍቄው
ዘገየብኝ ምን አውቄው
ግራ ገባኝ ተጨንቄው
ቀኑስ እንደምንም ብሎ ያልፋል
ምሽቱ ግን እንዴት ይገፋል
እንዴት እችል ይሆን ጭንቀቱን
እኔስ ፈራሁ የለሊቱን
አረ ፈራሁ የለሊቱን
ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ
ከልብ የሚቀመጥ ዋዪልኝ ውለታ
ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ
ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ
አንቺ ጀምበር ተይ አንቺ ፀሃይ
እንዳትጠልቂ ተይ ፍቅሬን ሳታይ
ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ
ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ
አንቺ ጀምበር ተይ አንቺ ፀሃይ
እንዳትጠልቂ ተይ ፍቅሬን ሳታይ
ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ
ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ
አትሽሺ ጀምበር አትግቢ ፀሃይ
የምወደውን ልጅ ናፍቄ ሳላይ
ስለፍቅር ብለሽ ጀምበር አትጥለቂ
አያሳዝንም ወይ ወዳጁን ናፋቂ
አይን አይኑን እያየው ሰስቼው
በሠላም በፍቅር ሸኝቼው
እየጠበኩት ነው ናፍቄው
ዘገየብኝ ምን አውቄው
ግራ ገባኝ ተጨንቄው
ቀኑስ እንደምንም ብሎ ያልፋል
ምሽቱ ግን እንዴት ይገፋል
እንዴት እችል ይሆን ጭንቀቱን
እኔስ ፈራሁ የለሊቱን
አረ ፈራሁ የለሊቱን
ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ
ከልብ የሚቀመጥ ዋዪልኝ ውለታ
ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ
ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ
አንቺ ጀምበር ተይ አንቺ ፀሃይ
እንዳትጠልቂ ተይ ፍቅሬን ሳታይ
ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ
ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ
አንቺ ጀምበር ተይ አንቺ ፀሃይ
እንዳትጠልቂ ተይ ፍቅሬን ሳታይ
ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ
ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ
ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ
ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ
ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ፈለኩሽ ለርዳታ
ከልብ የሚመዘን ዋዪልኝ ውለታ