Оберіть трек для відтворення
መካድ ምን አመታው አንተን እስካላጣው
መካድ ምን አመታው አንተን እስካላጣው
በኔ ሞት በኔ ሞት እመነኝ በኔ ሞት
ብቀልድ ምን ብውል ከሰው ጋር ብጫወት
አንተ ነህ ከልቤ ሌላ አይገባበት
ከፈለቅክ ምላለው ጠርቼ ታቦት
በኔ ሞት በኔ ሞት እመነኝ በኔ ሞት
ብቀልድ ምን ብውል ከሰው ጋር ብጫወት
አንተ ነህ ከልቤ ሌላ አይገባበት
ከፈለክ ምላለው ጠርቼ ታቦት
ያመል ነገር ሆኖ ብስቅ ብጫወትም ከሰው ብጫወትም
አንተ እያለህ ልቤ ሌላ አይገባበትም ሌላ አይገባበትም
ያመል ነገር ሆኖ ብስቅ ብጫወትም ከሰው ብጫወትም
አንተ እያለህ ልቤ ሌላ አይገባበትም ሌላ አይገባበትም
ይልቅስ ከልብህ እመነኝ
ምን ጊዜም እኔ ያንተው ነኝ
አንተን ፍቅሬን ብከዳህ አንጀቴን
ለምን ዛሬ አይሰጠኝ ሞቴን
ይልቅስ ከልብህ እመነኝ
ምን ጊዜም እኔ ያንተው ነኝ
አንተን ፍቅሬን ብከዳ አንጀቴን
ለምን ዛሬ አይሰተኝ ሞቴን
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ልቤን ሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ሁሉን ሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ልቤን ሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ሁሉን ሰጠሁ)
በኔ ሞት በኔ ሞት እመነኝ በኔ ሞት
ብቀልድ ምን ብውል ከሰው ጋር ብጫወት
አንተ ነህ ከልቤ ሌላ አይገባበት
ከፈለክ ምላለው ጠርቼ ታቦት
በኔ ሞት በኔ ሞት እመነኝ በኔ ሞት
ብቀልድ ምን ብውል ከሰው ጋር ብጫወት
አንተ ነህ ከልቤ ሌላ አይገባበት
ከፈለክ ምላለው ጠርቼ ታቦት
ሰው ማሳየት ቢችል የልቡን ሁኔታ የውስቱን ሁኔታ
ትረዳልኝ ነበር ላንተ ያለኝን ቦታ ላንተ ያለኝን ቦታ
ያመል ነገር ሆኖ ብስቅ ብጫወትም ከሰው ብጫወትም
አንተ እያለህ ልቤ ሌላ አይገባበትም ሌላ አይገባበትም
ይልቅስ ከልብህ እመነኝ
ምን ጊዜም እኔ ያንተው ነኝ
አንተን ፍቅሬን ብከዳ አንጀቴን
ለምን ዛሬ አይሰጠኝ ሞቴን
ይልቅስ ከልብህ እመነኝ
ምን ጊዜም እኔ ያንተው ነኝ
አንተን ፍቅሬን ብከዳ አንጀቴን
ለምን ዛሬ አይሰጠኝ ሞቴን
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ልቤን ሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ልቤን ሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ልቤን ሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ልቤን ሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ልቤን ሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ሁሉን የሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ልቤን ሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ሁሉን የሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ልቤን ሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ሁሉን የሰጠሁ)
መካድ ምን አመጣው አንተን እስካላጣሁ (ልቤን ሰጠሁ)