Оберіть трек для відтворення
አንተ ክብር ናፋቂ የስም ጥማት ዘመን ሰው
ተው ልክህን እወቀው
ቢሰሙ ያንተን ውብ ዜማ ቃል ጥበብን ቢሰጥህ
ተው የላዩን አትናቀው
አንተ ክብር ናፋቂ የስም ጥማት ዘመን ሰው
ተው ልክህን እወቀው
ቢሰሙ ያንተን ውብ ዜማ ቃል ጥበብን ቢሰጥህ
ተው የላዩን አትናቀው
ያንን በናቁት ልብ መልሰው ከናቁ
ቀብጠው ከልክ አልፈው ብልጦች ሲሳለቁ
አቤት የሞኝ ዘፈን የሰነፎች ዜማ
ዛሬም ፍቅርን ንቀህ ማዜምክ ሲሰማ
አንጓቼ አንጓቼ አንጓቼ አንጓቼ
ተው ተው ቅቤ አንጓቼ
አንጓቼ አንጓቼ አንጓቼ አንጓቼ
አዛኝ ዜማ አንጓቼ
አንተ ክብር ናፋቂ የስም ጥማት ዘመን ሰው
ተው ልክህን እወቀው
ቢሰሙ ያንተን ውብ ዜማ ቃል ጥበብን ቢሰጥህ
ተው የላዩን አትናቀው
አንተ ክብር ናፋቂ የስም ጥማት ዘመን ሰው
ተው ልክህን እወቀው
ቢሰሙ ያንተን ውብ ዜማ ቃል ጥበብን ቢሰጥህ
ተው የላዩን አትናቀው
ያኔም ነበር ዝና ሲያዜም የረቀቀ
ሲያደምጡት ኮራ እንጂ ሲያከብሩት መች ናቀ
ልክ ያላወቀው ነው ነገሥታት የሚንቅ
ወዳጅ አስነውሮ ዝናን የሚናፍቅ
አንጓቼ አንጓቼ አንጓቼ አንጓቼ
ተው ተው ቅቤ አንጓቼ
አንጓቼ አንጓቼ አንጓቼ አንጓቼ
አዛኝ ዜማ አንጓቼ