Оберіть трек для відтворення
ያዢልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጪና
ቦታ ምረጪና
ወይ ሐረር ወይ ሸገር አጫውቺኝ
ነይና አጫውጪኝ ነይና
ወይ ሐረር ወይ ሸገር አጫውቺኝ
ነይና አጫውጪኝ ነይና
ያዢልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጪና
ቦታ ምረጪና
ወይ ሐረር ወይ ሸገር አጫውቺኝ
ነይና አጫውጪኝ ነይና
ወይ ሐረር ወይ ሸገር አጫውቺኝ
ነይና አጫውጪኝ ነይና
ባቡር ገስግስና ድረስልኝ ሐረር
የምወዳትን ልጅ ወርውርልኝ ሸገር
እሰይ የድሬ ልጅ መልከ መልካሚቱ
ባንድ ቀን አይጠፋም የፍቅርሽ ግለቱ
ከልቤ መዝገብ ውስጥ ያለችው
ተጽፋ ያለችው ተጽፋ
እንደ ብርቱካኗ ፍቅሯን
አሳቅፋ ፍቅሯን አሳቅፋ
እንደ ብርቱካኗ ፍቅሯን
አሳቅፋ ፍቅሯን አሳቅፋ
ከልቤ መዝገብ ውስጥ ያለችው
ተጽፋ ያለችው ተጽፋ
እንደ ብርቱካኗ ፍቅሯን
አሳቅፋ ፍቅሯን አሳቅፋ
እንደ ብርቱካኗ ፍቅሯን
አሳቅፋ ፍቅሯን አሳቅፋ
እሰይ የድሬ ልጅ መልከ መልካሚቱ
ባንድ ቀን አይጠፋም የፍቅርሽ ግለቱ
ውበቷን በዓይኔ ላይ ፍቅሯን በደም ስሬ
እንዲህም አለ ወይ ወይ ድሬ ወይ ድሬ
ያዢልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጪና
ቦታ ምረጪና
ወይ ሐረር ወይ ሸገር አጫውቺኝ
ነይና አጫውጪኝ ነይና
ወይ ሐረር ወይ ሸገር አጫውቺኝ
ነይና አጫውጪኝ ነይና
ያዢልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጪና
ቦታ ምረጪና
ወይ ሐረር ወይ ሸገር አጫውቺኝ
ነይና አጫውጪኝ ነይና
ወይ ሐረር ወይ ሸገር አጫውቺኝ
ነይና አጫውጪኝ ነይና
ውበቷን በዓይኔ ላይ ፍቅሯን በደም ስሬ
እንዲህም አለ ወይ ወይ ድሬ ወይ ድሬ
እሰይ የድሬ ልጅ መልከ መልካሚቱ
ባንድ ቀን አይጠፋም የፍቅርሽ ግለቱ
ያዢልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጪና
ቦታ ምረጪና
ወይ ሐረር ወይ ሸገር አጫውቺኝ
ነይና አጫውጪኝ ነይና
ወይ ሐረር ወይ ሸገር አጫውቺኝ
ነይና አጫውጪኝ ነይና
ያዢልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጪና
ቦታ ምረጪና
ወይ ሐረር ወይ ሸገር አጫውቺኝ
ነይና አጫውጪኝ ነይና
ጣዕም እንደ ብርቱካን ሙቀት እንደ ድሬ
እንደዚህ አዋዝታ ገባች በደም ስሬ
እንደምን ተዘልቆ ማን ቆጥሮ ይችላል
የድሬን ልጅ ፍቅር እንዲያው ዝም ይሻላል