Оберіть трек для відтворення
እንግዲ መሸልህ መሸለት
ላንጎራጉርልህ መሸለት
እንግዲ መሸልህ መሸለት
ላንጎራጉርልህ መሸለት
መሸ ሳይጨልም ቀን ሃገር
መሸ ሁሉም ሞልቶ ላይቀር
መሸ ቀስበቀስ እያደር
እንግዲ መሸልህ መሸለት
መሸ ሳይጨልም ቀን ሃገር
መሸ ሁሉም ሞልቶ ላይቀር
መሸ ቀስበቀስ እያደር
እንግዲ መሸልህ መሸለት
አርፍደን ገብተን እንደእንግዳ
አንቀርም ወተን እንደባዳ
አድርሰን አጥግበን በወጉ
አድምቀን ደምቀን እስከጥጉ
ከራሚ መስሎ ኑዋሪ መስሎ
ሃገሩ ገባ እኔን ጥሎ
ከራሚ መስሎ ኑዋሪ መስሎ
ሃገሩ ገባ እኔን ጥሎ
አርፍደን ገብተን እንደእንግዳ
አንቀርም ወተን እንደባዳ
አድርሰን አጥግበን በወጉ
አድምቀን ደምቀን እስከጥጉ
ከራሚ መስሎ ኑዋሪ መስሎ
ሃገሩ ገባ እኔን ጥሎ
ከራሚ መስሎ ኑዋሪ መስሎ
ሃገሩ ገባ እኔን ጥሎ
እንግዲ መሸልህ መሸለት
ላንጎራጉርልህ መሸለት
እንግዲ መሸልህ መሸለት
ላንጎራጉርልህ መሸለት
መሸ ሳይጨልም ቀን ሃገር
መሸ ሁሉም ሞልቶ ላይቀር
መሸ ቀስበቀስ እያደር
እንግዲ መሸልህ መሸለት
መሸ ሳይጨልም ቀን ሃገር
መሸ ሁሉም ሞልቶ ላይቀር
መሸ ቀስበቀስ እያደር
እንግዲ መሸልህ መሸለት
አርፍደን ገብተን እንደእንግዳ
አንቀርም ወተን እንደባዳ
አድርሰን አጥግበን በወጉ
አድምቀን ደምቀን እስከጥጉ
ከራሚ መስሎ ኑዋሪ መስሎ
ሃገሩ ገባ እኔን ጥሎ
ከራሚ መስሎ ኑዋሪ መስሎ
ሃገሩ ገባ እኔን ጥሎ
አርፍደን ገብተን እንደእንግዳ
አንቀርም ወተን እንደባዳ
አድርሰን አጥግበን በወጉ
አድምቀን ደምቀን እስከጥጉ
ገብተን እንደእንግዳ ወተን እንደባዳ
አጥግበን በወጉ ደምቀን እስከጥጉ
አርፍደን ገብተን እንደእንግዳ
አንቀርም ወተን እንደባዳ
አድርሰን አጥግበን በወጉ
አድምቀን ደምቀን እስከጥጉ
ገብተን እንደእንግዳ ወተን እንደባዳ
አጥግበን በወጉ ደምቀን እስከጥጉ
ገብተን እንደእንግዳ ወተን እንደባዳ
አጥግበን በወጉ ደምቀን እስከጥጉ